All books

አእምሮዬን እንዴት ልቆጣጠረው?

Arif Podcast

አእምሮዬን እንዴት ልቆጣጠረው?አእምሮዬን እንዴት ልቆጣጠረው? (2/3)አእምሮዬን እንዴት ልቆጣጠረው? (3/3)

5.0(7 reviews)

397 ብር199 ብር

Pay by bank or telebirr, upload the receipt, and download the book on this page.
Ask this book

About this book

አእምሮህን ካልተቆጣጠርከው እሱ አንተን መቆጣጠር ይጀምራል! ይህ መጽሐፍ ከአሉታዊ ሀሳቦች፣ ከጭንቀትና ከመጠን በላይ ማሰብ (Overthinking) ነፃ በመውጣት የአእምሮ ሰላምህንና በራስ መተማመንህን የምትገነባበትን በተግባራዊ መርሆች በጥልቀት ያስረዳል::

አእምሮህ የሕይወትህ ዋና መሪና አቅጣጫ ጠቋሚ ነው። በየቀኑ የምታስበው እያንዳንዱ ትንሿ ሐሳብ የምታደርገውን እርምጃ ይወስናል፤ የምታደርጋቸው እርምጃዎች ደግሞ ተደማምረው ልማድህን ይፈጥራሉ፤ ልማድህ ደግሞ በመጨረሻ ማንነትህንና የሕይወትህን መዳረሻ ይቀርጻል። አብዛኛው ሰው በሕይወቱ ውስጥ የሚገጥሙትን ውድቀቶችና ጭንቀቶች የውጭ አካባቢ ወይም የሰዎች ስሕተት አድርጎ ያስባል። ነገር ግን እውነታው ያለው ከአንተ አእምሮ ውስጥ ነው። አእምሮህን ካልተቆጣጠርከው፣ እሱ አንተን መቆጣጠር ይጀምራል። አእምሮህ ሲቆጣጠርህ ደግሞ ላለፉት ስሕተቶች እንድትቆጭ፣ ለወደፊቱ ያልተወለዱ ስጋቶች እንድትጨነቅና በአሉታዊ ሐሳቦች ማዕበል ውስጥ እንድትዋዥቅ ያደርግሃል። ይህ መጽሐፍ አእምሮህን እንዴት በበላይነት እንደምትመራ፣ ከአሉታዊ አዚሞች እንደምትወጣ እና የራስህን ሕይወት ሙሉ በሙሉ በእጅህ እንደምትይዝ ደረጃ በደረጃ የሚያስተምር ተግባራዊ መመሪያ ነው።

What you will get
  • ከመጠን በላይ የማሰብ (Overthinking) ማዕበልን የማስቆም ስልቶች
  • በስሜት ከመነዳት ይልቅ በ5 ሰከንድ ህግ ምክንያታዊ ምላሽ የመስጠት ጥበብ
  • የውስጥ አሉታዊ ድምፅን በመቀየር በራስ መተማመንን የመገንባት መንገድ
  • ትኩረት የሚሰርቁ ነገሮችን በማስወገድ የተጣራ የአእምሮ አቅም የመፍጠር ዘዴ
  • የይስሙላ ፍርሃቶችን በማሸነፍ ከምቾት ቀጠና የመውጣት ክህሎት
  • የንቃተ-ህሊና (Subconscious Mind) ምስጢርና አሉታዊ እምነቶችን የመቀየር ስልት
  • የጭንቀት፣ የስጋትና የአእምሮ ድካም አስተዳደር መመሪያዎች
  • የሰዎችን ሀሳብና ትችት ሳትሸከም የራስን ህይወት የመኖር ነፃነት
Who it is for

በከፍተኛ ጭንቀትና ከመጠን በላይ በማሰብ (Overthinking) ህይወታቸው ለተወጠረ ሰዎች ስሜታቸውን መቆጣጠርና ትኩረታቸውን በግቦቻቸው ላይ ማድረግ ለከበዳቸው የውስጥ በራስ መተማመናቸውን ማሳደግና የስኬት አመለካከት (Growth Mindset) መገንባት ለሚፈልጉ የራሳቸውን አስተሳሰብ ገዥ በመሆን የአእምሮ ሰላምና ጥንካሬ ማግኘት ለሚፈልግ ማንኛውም ሰው

19 pages

Details

Author
Arif Podcast
Sold by
Ethio Books
Category
Motivation
Language
Amharic
Pages
19
Visit shop

More from Ethio Books

Popular in Motivation