All books

ከሃሳብ እስከ እውነተኛ ገቢ

ከሃሳብ እስከ እውነተኛ ገቢከሃሳብ እስከ እውነተኛ ገቢ (2/3)ከሃሳብ እስከ እውነተኛ ገቢ (3/3)

5.0(21 reviews)

350 ብር299 ብር

Pay by bank or telebirr, upload the receipt, and download the book on this page.
Ask this book

About this book

ቢዝነስ ከመጀመርህ በፊት እውነተኛውን የመነሻ ወጪህንና ወጪህን የምትሸፍንበትን ወርሃዊ የሽያጭ መጠን በቁጥር እንድታውቅ የሚረዳ ተግባራዊ መመሪያ።

ቢዝነስ ሲጀምሩ አብዛኞቹ ሰዎች ኪራይና እቃ መግዣ ብቻ አስበው በመግባታቸው ገንዘባቸው በግማሽ መንገድ ያልቃል። ይህ መጽሐፍ አንድ ብር ከማውጣትዎ በፊት የመነሻ ወጪዎን፣ ወርሃዊ ቋሚ ወጪዎን እና የትርፍ መነሻ ነጥብዎን በሰከነ ስሌት እንዲለዩ ያስተምርዎታል

What you will get
  • የ297 ብር ኢንቨስትመንት በማድረግ በመቶ ሺዎች የሚቆጠር ካፒታልዎን ከከንቱ መክሰር ማዳን ይችላሉ። ያልሆነ ቢዝነስ ውስጥ ከመግባትዎ በፊት መተው ትልቅ ስኬት መሆኑን ይረዳሉ።

130 pages

Details

Sold by
Ethio Books
Category
Business
Language
Amharic
Pages
130
Visit shop

More from Ethio Books

Popular in Business