All books

Dark Psychology
Arif Podcast
350 ብር250 ብር
Pay by bank or telebirr, upload the receipt, and download the book on this page.
Ask this book
About this book
ሰዎች በዙሪያችን ያሉትን በድብቅ እንዴት እንደሚቆጣጠሩ ማወቅ ይፈልጋሉ? ይህ መጽሐፍ የጨለማ ስነ-ልቦና ዘዴዎችን፣ የማሳመን ቴክኒኮችን እና ከሐሰተኛ ሰዎች ራስን የመከላከል መንገዶችን በግልጽ ያስተምርዎታል።
በዕለት ተዕለት ሕይወታችን ውስጥ ብዙ ሰዎች ሳናስተውል በስነ-ልቦናዊ ተጽዕኖዎች፣ በማጭበርበሪያ ዘዴዎችና በስሜት መቆጣጠሪያ መንገዶች (Manipulation) ውስጥ ይወድቃሉ። ይህ መጽሐፍ የሰዎችን ድብቅ አላማዎችና ስነ-ልቦናዊ ሤራዎች እንዴትለይቶ ማወቅ እንደሚቻል፣ ሌሎችን ያለ አግባብ ተጽዕኖ ስር ከማዋል መዳን እና በራስ መተማመንን በማጠናከር ከመርዘኛ ሰዎች (Toxic People) ራስን መጠበቅ የሚቻልበትን ሙሉ እውቀት ያስጨብጥዎታል።
What you will get
- ✓የስነ-ልቦና ማጭበርበሪያ ዘዴዎችን (Manipulation Tactics) ለይቶ የማወቅ አቅም
- ✓ሰዎች በድብቅ ተጽዕኖ ለማድረግ የሚጠቀሙባቸውን ስልቶች የመረዳት ጥበብ
- ✓ከመርዘኛና አታላይ ሰዎች (Toxic & Narcissistic People) ራስን የመከላከል መንገድ
- ✓የሰው አእምሮ የሚሠራበትን ሚስጥራዊ አካሄድና የባህሪ ትንተና
- ✓በማንኛውም ግንኙነት ውስጥ የራስን መብትና ነፃነት የማስከበር ክህሎት
Who it is for
ሰዎች በድብቅ እንዴት እንደሚተዋወቁና ባህሪያቸውም ምን እንደሆነ መረዳት ለሚፈልጉ በማህበራዊና በስራ ቦታ ግንኙነቶች ውስጥ ከስነ-ልቦናዊ ተጽዕኖዎች ራሳቸውን መጠበቅ ለሚሹ የሰዎችን ስነ-ልቦና በጥልቀት አጥንቶ የተሻለ ግንዛቤ ማግኘት ለሚጓጉ ሁሉ
370 pages
Details
- Author
- Arif Podcast
- Sold by
- Ethio Books
- Category
- Motivation
- Language
- English
- Pages
- 370
EB
Visit shopEthio Books9 books
More from Ethio Books
Sale
Sale
Sale
Sale
Sale
Sale
Sale
Sale
Popular in Motivation
Sale
Sale
Sale
Sale
Sale
Sale