All books

ከቻይና እና ዱባይ አስመጥቶ መሸጥ ለጀማሪዎች
1,400 ብር997 ብር
Pay by bank or telebirr, upload the receipt, and download the book on this page.
Ask this book
About this book
የቻይናው እውነተኛ ዋጋና የመርካቶው ሽያጭ ምን ያህል እንደሚራራቁ ሁሉም ያውቃል። ነገር ግን ያ የዋጋ ልዩነት ለምን ወደ አንተ ኪስ ሊገባ እንዳልቻለ የሚያውቁት በጣም ጥቂቶች ናቸው።
በሁለቱ መካከል ትልቅ የአሠራር ቅኝትና አጥር አለ። ጉምሩክ ቀረጥህን የሚሰላው አንተ በእርግጥ በከፈልከው ዋጋ ላይ አይደለም። ዶላር ለማግኘት የሚያስፈልገው ፈቃድ የራሱ የሆነ ሕግና መስፈርት አለው። ያለበቂ ዝግጅት ብቻህን አስመጪ ለመሆን መሞከርም ቀላል አይደለም። ይህን የአሠራር ምስጢር ሳያውቅ ዘሎ የገባ ነጋዴ፣ ጥራፊ ትርፉን ይቅርና ዋና ገንዘቡን መንገድ ላይ ጥሎ ይመለሳል።
What you will get
- ✓ይህ መጽሐፍ ያንን ሁሉ የተሸፈነ አሠራር ቁልጭ አድርጎ ያሳያል፦
- ✓የጉምሩክ ገመና፦ ጉምሩክ የእቃህን ዋጋ በምን መስፈርት እንደሚገምት፣
- ✓የአቅራቢዎች ወጥመድ፦ የቻይና አቅራቢዎች በናሙና (Sample) ወቅት የሚያዘጋጁትን ስውር ወጥመድ እንዴት እንደምትለይ፣
- ✓የተሸሸጉ ወጪዎች፦ ያልታሰቡ ተጨማሪ ወጪዎች የት ቦታ እንደሚደበቁ፣
- ✓ትክክለኛ ስሌት፦ የአንድን እቃ ትክክለኛ የመጨረሻ ዋጋ (Land Cost) በ3 ቀን ውስጥ የምታወጣበትን ቀጥተኛ መንገድ።
Who it is for
እነዚህ መረጃዎች በየቦታው በነጻ የሚገኙ አይደሉም፤ ነጋዴዎች በብዙ ሚሊዮን ብር ኪሳራና በብዙ ዓመታት ልምድ የከፈሉበት እውነት እንጂ። አሁን ግን ይህ ሁሉ ተጠቃልሎ በ219 ገጾች ውስጥ ተጠቃልሎ ቀርቦልሃል።
219 pages
Details
- Sold by
- Ethio Books
- Category
- Business
- Language
- Amharic
- Pages
- 219
EB
Visit shopEthio Books9 books
More from Ethio Books
Sale
Sale
Sale
Sale
Sale
Sale
Sale
Sale
Popular in Business
Sale
Sale
Sale
Sale
Sale