የገንዘብ ሳይኮሎጂ
Arif Podcast
697 ብር399 ብር
About this book
በገንዘብ ዓለም ውስጥ ስኬታማ መሆን በዕውቀት መጠን ሳይሆን በባሕርይና በአስተሳሰብ ይወሰናል! ይህ መጽሐፍ ስለ ገንዘብ የምናደርጋቸውን ውሳኔዎች፣ ፍርሃቶቻችንንና የረጅም ጊዜ ሀብት ግንባታ አእምሮአዊ መርሆችን በጥልቀት የሚያስረዳ ግልጽ መመሪያ ነው::
ገንዘብን በተመለከተ ሰዎች የሚያስቡትና የሚያደርጉት ነገር ከሒሳብ ቀመር ይልቅ ከሰው ልጆች ስነ-ልቦና፣ ስሜትና ታሪክ ጋር የተያያዘ ነው:: አብዛኛው ሰው ስለ ገንዘብ ሲያስብ ስለ ወለድ መጠንና ስለ ስቶክ ማርኬት ቁጥሮች ያስባል፤ ነገር ግን የፋይናንስ ስኬት ከፍርሃት፣ ከስግብግብነት፣ ከትዕግሥትና ከግል አስተሳሰባችን ጋር የተያያዘ ነው። በጣም ብልህ የሆኑ ሰዎች በገንዘብ ውሳኔአቸው ምክንያት ሊከሰሩ ይችላሉ፤ በሌላ በኩል ደግሞ ከፍተኛ ትምህርት የሌላቸው ሰዎች በዲሲፕሊንና በጥበብ ታላቅ ሀብት ሊገነቡ ይችላሉ:: ይህ መጽሐፍ አላስፈላጊ የገንዘብ ስህተቶችን በማስወገድ የእውነተኛ ሀብትና የፋይናንስ ነፃነት ባለቤት የምትሆኑበትን አእምሮአዊ መንገድ ያሳያል።
- ✓ሀብታም የመሆንና ሀብታም ሆኖ የመኖር ልዩነትና ምስጢር
- ✓የተደራረበ እድገት (Compounding) አእምሮአዊ ኃይልና የጊዜ ጥቅም
- ✓የገንዘብ ዋና አላማ የሆነውን የራሱን ጊዜ የመቆጣጠር ነፃነት
- ✓ከስግብግብነትና ከንጽጽር ወጥመድ የመውጣት ዘዴዎች
- ✓በፋይናንስ ውሳኔዎች ውስጥ የስሕተት ክፍተት (Margin of Safety) የማዘጋጀት ጥበብ
- ✓የሌሎችን ስህተት ሳያዩ የራስን የፋይናንስ ጨዋታ የመጫወት መንገድ
የፋይናንስ ህይወታቸውን አስተካክለው ዘላቂ ሀብት መገንባት ለሚፈልጉ ገንዘብ በማስገኘትና በማስተዳደር ሂደት ውስጥ የአእምሮ ሰላም ለሚሹ ከአላስፈላጊ የገንዘብ ስጋቶችና ኪሳራዎች ራሳቸውን መጠበቅ ለሚፈልጉ የፋይናንስ ነፃነት አግኝተው የራሳቸውን ጊዜ በራሳቸው መቆጣጠር ለሚመኙ
184 pages
Details
- Author
- Arif Podcast
- Sold by
- Ethio Books
- Category
- Motivation
- Language
- Amharic
- Pages
- 184
More from Ethio Books
Sale
Sale
Sale
Sale
Sale
Sale
Sale
Sale
Popular in Motivation
Sale
Sale
Sale
Sale
Sale
Sale