አብዛኞቹ መጻሕፍት 'ሕልምህን ተከተል' ብለው በስሜት ሲሞሉህ፣ ይህ መጽሐፍ ግን 'ቁጥርህን አስላ' ብሎ መሬት ላይ ያወርድሃል። ለየቢዝነስ ዘርፉ የተሰጠው የወጪ ካርታ በጣም ጠቃሚ ነው።
EKEdom Kassahun
Verified reader
I was this close to signing a lease for a great shop location without even checking the landlord’s documents properly. I could’ve ended up paying months of rent for a place I couldn’t legally use. The chapter on legal steps and licensing showed me exactly what to ask at the sub city office before paying anything. Honestly, this book saved me from a serious scam!!!
MZMeron Zewde
Verified reader
አንድም ሳንቲም ለማስታወቂያ ሳላወጣ የመጀመሪያዎቹን ደንበኞች በTikTok እና Telegram እንዴት ማፈራት እንደምችል ያሳየኝ ስልት ድንቅ ነው! አቀራረቡ በጣም ግልጽና ተግባራዊ ነው።
SKSelamu Kibre
Verified reader
ይህ መጽሐፍ ቢዝነስ ከመጀመሬ በፊት የወጪ ሂሳቦቼን በግልጽ እንድረዳና ኪስ ባዶ የሚያደርጉ ድብቅ ወጥመዶችን እንድቀንስ አድርጎኛል። ምሳሌዎቹም ከእውነተኛው የገበያ አካባቢያችን የተወሰዱ ናቸው። ቢዝነስ ለመጀመር ለሚያስብ ሰው ሁሉ መነበብ ያለበት መጽሐፍ ነው።
DTDagmawi Teferi
Verified reader
ቢዝነስ ለመጀመር ለሚያስብ ለማንኛውም ኢትዮጵያዊ የመጀመሪያው እርምጃ መሆን ያለበት ይህን መጽሐፍ ማንበብ ነው። ሳይጀምሩ አላስፈላጊ ኪሳራን ማስቀረት ትልቅ ስኬት መሆኑን ያስተምራል!
MFMesay Feleke
Verified reader
ሱቅ ለመክፈት በዝግጅት ላይ ነበርኩ ፤ ነገር ግን ይህንን መጽሐፍ ሳነብ ሳላስባቸው የነበሩ ስንት ድብቅ ሚስጥሮች እንዳሉ ገባኝ። መጽሐፉ ባስተማረኝ ትክክለኛ የቢዝነስ መንገድ ሳሰላው ያሰብኩት ሃሳብ በወቅቱ አዋጭ አለመሆኑን ተረዳሁ እናም ላለማስጀመር ወሰንኩት ውሳኔዬ ትልቅ ገንዘቤን አድኖልኛል
GEGirma Eliyas
Verified reader
መጽሐፉን ከርዕሱ ጀምሮ በጣም ነው የወደድኩት በተለይ በገበያ ላይ የሚሰሩ ስህተቶችን በግልጽ ቁጥሮች አስደግፎ ማሳየቱ ትልቅ ግንዛቤ ሰጥቶኛል እናም ገንዘቤን ሳልበትን በፊት በደንብ አስልቼ እንድወስን አስችሎኛል። ለአዲስ ጀማሪዎች የሚሆን ግልጽ እና ተግባራዊ መመሪያ ነው። አመሰግናለው!
AMAbayeneh Melaku
Verified reader
በጣም ጠቃሚ መጽሐፍ ነው፤ በተለይ ኪሳራን አስቀድሞ በማወቅ ረገድ ትልቅ ግንዛቤ ሰጥቶኛል። አንዳንድ ምዕራፎች ላይ የሂሳብ ስሌቶቹ ትንሽ ጊዜና ትኩረት የሚጠይቁ በመሆናቸው ተጨማሪ የቪዲዮ ማብራሪያዎች ቢኖሩት ኖሮ የተሻለ ይሆናል።
HSHana Solomon
Verified reader
ጥሩ መጽሐፍ ነው። አንዳንድ ምዕራፎች ትንሽ ቢያጥሩ ደስ ይለኝ ነበር ግን የተማርኩት ብዙ ነው።
HWHelen Worku
Verified reader
Pure gold for beginners! The practical guide on securing your first 20 customers without paid ads gave me immediate, actionable results.
አብዛኛው ሰው ቢዝነስ ሲጀምር በስሜት ተነሳስቶ ገንዘቡን የሚያጣበትን ምክንያት በግልፅ የሚያሳይ ድንቅ መጽሐፍ ነው! በተለይ የ3 ቀናት እውነተኛ ቁጥሮች ፍለጋ እና የብሬክ-ኢቨን ስሌቶች ከመክሰር ታድገውኛል።
MKMichael Kebede - Startup Founder
Verified reader
This book is a reality check for every aspiring entrepreneur! It strip away the fluff and teaches you the exact math behind running a successful business before spending a single Birr.
AKAmanuel Kebede
Verified reader
በበጀት እና በGoogle Sheet የማስተዳደር ስልቱ በጣም ነው የተመቸኝ! የወጪ ካርታዎችን እና የትርፍ መነሻ ነጥብን በቀላሉ ለማስላት ያስችላል። ለአዲስ ጀማሪዎች ትልቅ ጋሻ ነው።
EMElias Mohammed
Verified reader
የአጭበርባሪዎችን ወጥመዶችና የቢዝነስ የሞት ምልክቶችን ቀድሞ ለመለየት የሚረዱት ምዕራፎች ብቻቸውን የመጽሐፉን ዋጋ ያወጡታል። አላስፈላጊ ኪሳራን ለማስቀረት የሚረዳ ምርጥ መጽሐፍ!
BABirhanu Ayalew
Verified reader
ያለ ማስታወቂያ በጀት የመጀመሪያዎቹን 20 ደንበኞች እንዴት ማግኘት እንደሚቻል የተሰጠው ምክር በጣም ተግባራዊና ውጤታማ ነው። ለጀማሪዎች ትልቅ መጽሐፍ ነው!
STSara Tilahun
Verified reader
Unlike generic business books, 'From Idea to Real Income' offers practical tools tailored specifically to the Ethiopian market from licensing steps to break-even spreadsheets.
ATAbel Teklemariam
Verified reader
መጽሐፉን ማንበብ ስጀምር ስለ ቢዝነስ የነበረኝ አመለካከት ሙሉ በሙሉ ተቀየረ። በተለይ ድብቅ ወጪዎችን እና የቋሚ ወጪዎችን ስሌት ማወቄ ከትልቅ የገንዘብ ኪሳራ አድኖኛል።
DTDawit Tesfaye
Verified reader
The chapter on the 12 critical partnership decisions saved my business before we even launched. A must-read if you want to avoid costly mistakes and protect your capital!
የንግድ ፈቃድ ማውጫ ሂደቶችን እና የህግ ደረጃዎችን በግልጽ ማስቀመጡ ቢሮዎችን ስንመላለስ ጊዜያችንን በእጅጉ እንዲቆጥብ አድርጓል። እያንዳንዱ ጀማሪ ሊኖረው የሚገባ መመሪያ ነው!
NFNathaniel Fikru
Verified reader
This book completely shatters the illusion that a good idea is all you need to succeed. It forces entrepreneurs to look at the hard numbers break-even points, working capital, and hidden expenses before risking their hard-earned capital. An absolute lifesaver!
RMRahel Mulugeta
Verified reader
The step-by-step guidance on dealing with local trade licensing and calculating variable costs made my setup process stress-free. It’s practical, direct, and packed with real-world wisdom.